BBC Amharic – ኢትዮ-ቴሌኮም-ወዴት-ወዴት
https://www.bbc.com/amharic/44150425 ከአንድ ሳምንት በፊት ኢትዮ ቴሌኮም ለመኖሪያ ቤቶችና ድርጅቶች የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሰጥ ለሃገር በቀል የግል ድርጅት ፍቃድ ሰጥቻለሁ ብሎ ካሳወቀ በኋላ ዜናው የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኖ ቆይቷል። በርካቶች የኢትዮ ቴሌኮም እርምጃ የተሻለ የኢንተርኔት አገልግሎትን ለማግኘት መልካም አጋጣሚ ነው በማለት ተስፋቸውን የገለጹ ሲሆን፤ መንግሥት የግል ኩባንያዎች የቴሌኮም ዘርፉን እንዲቀላቀሉ ለማድረግ አስቧል ይህም የመጀመሪያው እርምጃ ነው በማለት የሚከራከሩ Read more about BBC Amharic – ኢትዮ-ቴሌኮም-ወዴት-ወዴት[…]